ሰበር መረጃ -የወያኔ ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ የነፃነት አይሎች እንቅስቃሴ እንዳሳሰበው ገለፀ

Freedom4Ethiopian

የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ በአርበኞች ግንቦት 7 እና በኦነግ ( በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ) በተለይም በጥምር ሐይሉ ( ሐገር አድን የነጻነት ሐይሎች ) መካከል ከፍተኛ የሆነ ስምምነት ተደርሷል ዉህደትም ከተፈጸመ ቆይቷል ነገር ግን ይፋ ሳይደረግ ታፍኗል ሰራዊቱ በአንድነት ሆኖ የጀመረዉ ጉዞ በመላዉ ሔገሪቷ ላይ የበላይነትን እንዲቆናጠጡ እያደረጋቸዉ ነዉ በአስቸኳይ ወደ አንዳች ለዉጥ አምጪ የሐይል እርምጃ መሸጋገር እና ህዝብን በፕሮፓጋንዳ የማነጽ ስራ ካልተደረገ የዉድቀት ኪሳራዉ ወደእኛ በብርቱ ያደላ ነዉ በማለት በድጋሚ የመጨረሻዉን ደዉል አንቧርቋል፡
በተለያየ የሰሜን ጎንደር ቦርደር ግዛቶች ተደጋጋሚ ሽንፈትን እየተጎነጨ የሚገኘዉ የወያኔ ሰራዊት በምስራቅ ኢትዮጵያ በኩልም ተመሳሳይ ጽዋዎችን እየተጎነጨ ሲሆን በሞያሌ በኩል ወደ ኬንያ ከድተዉ በመግባት ጥገኝነት የጠየቁ ጥቂት የፖሊስ ሰራዊትን አሳልፎ የሰጠዉን የኬንያ ወታደር ላይ ቂም የያዙ የአካባቢዉ ነዋሪዎች እና የነጻነት ሐይሎች የኬንያ እና የወያኔ መከላከያ ተብዬዎች ላይ በወሰደት እርምጃ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ ኬንያዎች እንዲፈረጥጡ ሲገደዱ የወያኔ ሰራዊት ደግሞ ለምርኮ ተዳርጓል።
አርበኞች ግንቦት 7 የጎሬላ ዉጊያዉን በማቀላጠፍ ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ወያኔን መድረሻ እያሳጣዉ ሲሆን ትህዴን…

View original post 91 more words

Advertisements

About Saphaloo Kadiir

Barreessaa walaloofi asoosamaa afaan oromooti. hawwiin kiyya hogbarruu afaan oromoo guddisuu dha. Hanga ammaa kitaaboota kuusa walaloo lamaa fi asoosama sadi kan barreessee yoon tahuu garuu hanga ammaa maxxansee mil'uu ummata kootiitin dhaqqabuu hin dandeenye. tahuus garuu yeroo gabaabatti ummata kiyya biraan gahuuf of duuba hin deebi'u.
This entry was posted in Walaloo adda addaa. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s